የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮሜ ሰዎች 16:25-27

ወደ ሮሜ ሰዎች 16:25-27 አማ2000

ይህም በነ​ቢ​ያት ቃልና የዘ​ለ​ዓ​ለም ገዥ በሚ​ሆን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትእ​ዛዝ በዚህ ወራት ተገ​ለጠ፤ አሕ​ዛብ ሁሉ ይህን ሰም​ተ​ውና ዐው​ቀው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጅ በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ያምኑ ዘንድ። ብቻ​ውን ጠቢብ ለሆ​ነው ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ክብር ይሁን፤ አሜን። የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ጸጋ ከሁ​ላ​ችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን። በቆ​ሮ​ን​ቶስ ተጽፋ ለክ​ን​ክ​ራ​ኦስ ማኅ​በረ ክር​ስ​ቲ​ያን በም​ት​ላ​ላ​ከው በፌ​ቤን እጅ ወደ ሮሜ ሰዎች የተ​ላ​ከ​ችው መል​እ​ክት ተፈ​ጸ​መች። ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምስ​ጋና ይሁን ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ አሜን።