የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ሩት 2:11

መጽ​ሐፈ ሩት 2:11 አማ2000

ቦዔዝም፦ ባልሽ ከሞተ በኋላ አባትሽንና እናትሽን የተወለድሽባትንም ምድር ትተሽ ቀድሞ ወደማታውቂው ሕዝብ እንደ መጣሽ፥ ለአማትሽ ያደረግሽውን ነገር ሁሉ ፈጽሞ ሰምቻለሁ።