መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 3:2

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 3:2 አማ2000

እነ​ሣ​ለሁ በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም እዞ​ራ​ለሁ፥ ነፍሴ የወ​ደ​ደ​ች​ውን በገ​በ​ያና በአ​ደ​ባ​ባይ እፈ​ል​ጋ​ለሁ፤ ፈለ​ግ​ሁት አላ​ገ​ኘ​ሁ​ትም። ጠራ​ሁት አል​መ​ለ​ሰ​ል​ኝም።