መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 8:6

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 8:6 አማ2000

እንደ ቀለ​በት በል​ብህ፥ እንደ ቀለ​በ​ትም ማኅ​ተም በክ​ን​ድህ አኑ​ረኝ፤ ፍቅር እንደ ሞት የበ​ረ​ታች ናትና፥ ቅን​ዐ​ትም እንደ ሲኦል የጨ​ከ​ነች ናትና። ላን​ቃዋ እንደ እሳት ላንቃ እንደ ነበ​ል​ባል ነው።