መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 8:7

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 8:7 አማ2000

ብዙ ውኃ ፍቅ​ርን ያጠ​ፋት ዘንድ አይ​ች​ልም፥ ፈሳ​ሾ​ችም አያ​ሰ​ጥ​ሙ​አ​ትም፤ ሰው የቤ​ቱን ሀብት ሁሉ ስለ ፍቅር ቢሰጥ ፈጽሞ አይ​ን​ቁ​ትም።