የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 20:1

ኦሪት ዘዳግም 20:1 አማ54

ጠላቶችህን ለመውጋት በወጣህ ጊዜ፥ ፈረሶችንና ሰረገሎችን ሕዝቡንም ከአንተ ይልቅ በዝተው ባየህ ጊዜ፥ ከግብፅ አገር ያወጣህ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍራቸው።