የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 28:9

ኦሪት ዘዳግም 28:9 አማ54

የአምላክህን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ብትጠብቅ፥ በመንገዱም ብትሄድ፥ እግዚአብሔር እንደ ማለልህ ለእርሱ የተቀደሰ ሕዝብ አድርጎ ያቆምሃል።