የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 4:30

ኦሪት ዘዳግም 4:30 አማ54

ይህም ሁሉ በደረስብህ ጊዜ፥ ስትጨነቅ፥ በዘመኑ ፍጻሜ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ትመለሳለህ፥ ቃሉንም ትሰማለህ።