መጽሐፈ መክብብ 1:8

መጽሐፈ መክብብ 1:8 አማ54

ነገር ሁሉ ያደክማል፥ ሰው ይናገረው ዘንድ አይችልም፥ ዓይን ከማየት አይጠግብም፥ ጆሮም ከመስማት አይሞላም።