መጽሐፈ መክብብ 3:17

መጽሐፈ መክብብ 3:17 አማ54

እኔም በልቤ፦ በዚያ ለነገር ሁሉና ለሥራ ሁሉ ጊዜ አለውና በጻድቅና በኃጢአተኛ ላይ እግዚአብሔር ይፈርዳል አልሁ።