የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 7:17

ኦሪት ዘጸአት 7:17 አማ54

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ በዚህ ታውቃለህ፤ እነሆ እኔ የወንዙን ውኃ በእጄ ባለችው በትር እመታለሁ፤ ውኃውም ተለውጦ ደም ይሆናል።