የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 15:7

ትንቢተ ሕዝቅኤል 15:7 አማ54

ፊቴንም በእነርሱ ላይ አደርጋለሁ፥ ከእሳትም ይወጣሉ፥ እሳት ግን ይበላቸዋል፥ ፊቴንም በእነርሱ ላይ ባደረግሁ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።