የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 24:14

ትንቢተ ሕዝቅኤል 24:14 አማ54

እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ፥ ይመጣል፥ እኔም አደርገዋለሁ፥ አልመለስም፥ አልራራም፥ አልጸጸትም፥ እንደ መንገድሽና እንደ ሥራሽ ይፈርዱብሻል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።