የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 44:30

ትንቢተ ሕዝቅኤል 44:30 አማ54

የበኵራቱ ሁሉ መጀመሪያ ከየዓይነቱ ከቍርባናችሁም ሁሉ የማንሣት ቍርባን ሁሉ ለካህናት ይሆናል፥ በቤታችሁም ውስጥ በረከት ያድር ዘንድ የዱቄታችሁን በኵራት ለካህናቱ ትሰጣላችሁ።