የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 17:12-13

ኦሪት ዘፍጥረት 17:12-13 አማ54

የስምንት ቀን ልጅ ይገረዝ፤ በቤት የተወለደ ወይም ከዘራችሁ ያይደለ በብርም ከእንግዳ ሰው የተገዛ፥ ወንድ ሁሉ በትውልዳችሁ ይገርዝ። በቤትህ የተወለደ በብርህም የተገዛ ፈጽሞ ይገረዝ።