የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33

ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33 አማ54

ዔሳውም፦ እነሆ እኔ ልሞት ነኝ ይህች ብኵርና ለምኔ ናት? አለ። ያዕቆብም፦ እስኪ በመጀመሪያ ማልልኝ አለው። ማለለትም ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠ።