የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 27:28-29

ኦሪት ዘፍጥረት 27:28-29 አማ54

እግዚአብሔርም ከሰማይ ጠል ከምድርም የእህልንም የወይንንም ብዛት ይስጥህ አሕዛብ ይገዙልህ ሕዝብም ይስገዱልህ ለወንድሞችህ ጌት ሁን የእናትህም ልጆች ይስገዱልህ የሚረግምህ እርሱ ርጉም ይሁን የሚባርክህም ቡሩም ይሁን።