የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 32:9

ኦሪት ዘፍጥረት 32:9 አማ54

ያዕቆብም አለ፦ የአባቴ የአብርሃም አምላክ ሆይ፦ ወደ ምድርህ ወደ ተወለድህበትም ስፍራ ተመለስ በጎነትንም አደርግልሃለሁ ያልኸኝ እግዚአብሔር ሆይ