ኦሪት ዘፍጥረት 39:22

ኦሪት ዘፍጥረት 39:22 አማ54

በግዞት ቤቱም አለቃ በግዞት ያሉትን እስረኞች ሁሉ በዮሴፍ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው በዚያም የሚደረገው ነገር ሁሉ እርሱ የሚያደርገው ነበረ።