ትንቢተ ኢሳይያስ 1:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:16 አማ54

ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፥ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፥