ትንቢተ ኢሳይያስ 1:20

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:20 አማ54

እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።