ትንቢተ ኢሳይያስ 11:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 11:10 አማ54

በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፥ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፥ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል።