ትንቢተ ኢሳይያስ 12:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 12:6 አማ54

አንቺ በጽዮን የምትኖሪ ሆይ፥ የእስራኤል ቅዱስ በመካከልሽ ከፍ ከፍ ብሎአልና ደስ ይበልሽ እልልም በዪ።