የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 31:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 31:2 አማ54

እርሱ ግን ደግሞ ጠቢብ ነው፥ ክፉንም ነገር ያመጣል፥ ቃሉንም አይመልስም፥ በክፉም አድራጊዎች ቤት ላይ በደልንም በሚሠሩ ረዳት ላይ ይነሣል።