የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:6-7

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:6-7 አማ54

ሰሜንን፦ መልሰህ አምጣ፥ ደቡብንም፦ አትከልክል፥ ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ፥ በስሜ የተጠራውን ለክብሬም የፈጠርሁትን፥ የሠራሁትንና ያደረግሁትን ሁሉ አምጣ እለዋለሁ።