የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 47:13

ትንቢተ ኢሳይያስ 47:13 አማ54

በምክርሽ ብዛት ደክመሻል፥ አሁንም የሰማይን ከዋክብት የሚቈጥሩ፥ ከዋክብትንም የሚመለከቱ፥ በየመባቻውም የሚመጣውን ነገር የሚናገሩ ተነሥተው ከሚመጣብሽ ነገር ያድኑሽ።