ትንቢተ ኢሳይያስ 51:12

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:12 አማ54

የማጽናናችሁ እኔ ነኝ፥ እኔ ነኝ፥ የሚሞተውን ሰው እንደ ሣርም የሚጠወልገውን የሰው ልጅ ትፈራ ዘንድ አንተ ማን ነህ?