ትንቢተ ኢሳይያስ 55:12

ትንቢተ ኢሳይያስ 55:12 አማ54

እናንተም በደስታ ትወጣላችሁ በሰላምም ትሸኛላችሁ፥ ተራሮችና ኮረብቶች በፊታችሁ እልልታ ያደርጋሉ፥ የሜዳም ዛፎች ሁሉ ያጨበጭባሉ።