ትንቢተ ኤርምያስ 25:6

ትንቢተ ኤርምያስ 25:6 አማ54

ታመልኩአቸውም ትሰግዱላቸውም ዘንድ ሌሎችን አማልክት አትከተሉ፥ ክፉም እንዳላደርግባችሁ በእጃችሁ ሥራ አታስቈጡኝ አለ።