ትንቢተ ኤርምያስ 26:3

ትንቢተ ኤርምያስ 26:3 አማ54

ምናልባት ይሰሙ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ይመለሱ ይሆናል፥ እኔም ስለ ሥራቸው ክፋት ያሰብሁባቸውን ክፉ ነገር እተዋለሁ።