ትንቢተ ኤርምያስ 3:22

ትንቢተ ኤርምያስ 3:22 አማ54

ከዳተኞች ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከዳተኛነታችሁንም እፈውሳለሁ። እነሆ፥ አንተ አምላካችን እግዚአብሔር ነህና ወደ አንተ እንመጣለን።