የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 አማ54

እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁ ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።