መጽሐፈ ኢዮብ 42:2

መጽሐፈ ኢዮብ 42:2 አማ54

ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።