ትንቢተ ኢዩኤል 2:12

ትንቢተ ኢዩኤል 2:12 አማ54

አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።