ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9 አማ54

ፊቴም ወደ እናንተ ይሆናል፥ እንድታፈሩም አደርጋችኋለሁ፥ አበዛችሁማለሁ፤ ቃል ኪዳኔንም ከእናንተ ጋር አጸናለሁ።