የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 3:8

የሉቃስ ወንጌል 3:8 አማ54

እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ በልባችሁም፦ አብርሃም አባት አለን ማለትን አትጀምሩ፤ ከእነዚህ ድንጋዮች ለአብርሃም ልጆች ሊያስነሣለት እግዚአብሔር እንዲችል እላችኋለሁና።