የማቴዎስ ወንጌል 10:16

የማቴዎስ ወንጌል 10:16 አማ54

እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።