የማቴዎስ ወንጌል 14:30

የማቴዎስ ወንጌል 14:30 አማ54

ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፥ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ አድነኝ ብሎ ጮኸ።