የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 18:12

የማቴዎስ ወንጌል 18:12 አማ54

ምን ይመስላችኋል? ለአንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢባዝን፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን?