የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39

የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39 አማ54

ዓይን ስለ ዓይን ጥርስም ስለ ጥርስ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤