የማርቆስ ወንጌል 10:52

የማርቆስ ወንጌል 10:52 አማ54

ኢየሱስም፦ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።