የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 16:4-5

የማርቆስ ወንጌል 16:4-5 አማ54

ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጎናጸፈ ጎልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።