የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 3:28-29

የማርቆስ ወንጌል 3:28-29 አማ54

እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።