የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 8:7

የዮሐንስ ራእይ 8:7 አማ54

ፊተኛውም መልአክ ነፋ፤ ደምም የተቀላቀለበት በረዶና እሳት ሆነ፥ ወደ ምድርም ተጣለ፤ የምድርም ሲሶው ተቃጠለ የዛፎችም ሲሶው ተቃጠለ የለመለመም ሣር ሁሉ ተቃጠለ።