የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 9:5

የዮሐንስ ራእይ 9:5 አማ54

አምስትም ወር ሊሣቅዩአቸው ተሰጣቸው እንጂ ሊገድሉአቸው አይደለም፤ እነርሱም የሚሣቅዩት ሥቃይ ጊንጥ ሰውን ነድፎ እንደሚሣቅይ ነው።