የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዋርያት ሥራ 2:44-45

ሐዋርያት ሥራ 2:44-45 NASV

ያመኑት ሁሉ በአንድነት ነበሩ፤ ያላቸውንም ሁሉ የጋራ አደረጉ። ሀብታቸውንና ንብረታቸውንም እየሸጡ ለእያንዳንዱ ሰው የሚያስፈልገውን ያህል ይሰጡት ነበር።