የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዘፍጥረት 22:15-16

ዘፍጥረት 22:15-16 NASV

የእግዚአብሔርም (ያህዌ) መልአክ አብርሃምን ከሰማይ ዳግመኛ ጠራው፤ እንዲህም አለው፤ “እግዚአብሔርም (ያህዌ) በራሴ ማልሁ አለ፤ አንዱን ልጅህን ለእኔ ለመስጠት አልሳሳህምና፣