የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዘፍጥረት 49:22-23

ዘፍጥረት 49:22-23 NASV

“ዮሴፍ፤ ፍሬያማ የወይን ተክል፣ በምንጭ ዳር የተተከለ ወይን ነው። ሐረጎቹ ቅጥርን ያለብሳሉ። ቀስተኞች በጭካኔ አጠቁት፤ በጥላቻም ነደፉት።