የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ማቴዎስ 21:42

ማቴዎስ 21:42 NASV

ኢየሱስም እንዲህ ተብሎ በቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፈውን አላነበባችሁምን? አላቸው፤ “ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ የማእዘን ራስ ሆነ፤ እግዚአብሔር ይህን አድርጓል፤ ሥራውም ለዐይናችን ድንቅ ነው።’