1 ዜና መዋዕል 16:11 - Compare All Versions
1 ዜና መዋዕል 16:11 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
1 ዜና መዋዕል 16:11 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግዚአብሔርን ፈልጉት፤ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
1 ዜና መዋዕል 16:11 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በእግዚአብሔርና በኀያል ሥልጣኑ ተማመኑ፤ ዘወትርም እርሱን ፈልጉ፤
1 ዜና መዋዕል 16:11 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታን ፈልጉት፥ ብርታቱን እሹ፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።